Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
የመዘምራን አለቆች በዲ/ን ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር)
ልበ_አምላክ_ቅዱስ_ዳዊት
🤲#ሀብተ_ፈውስ፦ በገናን እየደረደረና መዝሙር እየዘመረ ድውይን ህሙምን መፈወስና የመንፈስን ጭንቀት ማስወገድ።በዚህ በተሰጠው ሀብተ ፈውስ በገና በመምታትና መዝሙር በመዘመር ጊዜና ሰዓት እያየ በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረ ሳኦልን ይፈውሰው እንደነበር ሁሉ ዛሬም ቢሆን በርኩስ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩትን ሲፈውሳቸው ይታያል። (መዝሙረ ዳዊት አንድምታ መቅድም )
👉ቅዱስ ዳዊት…
🤲#ሀብተ_ፈውስ፦ በገናን እየደረደረና መዝሙር እየዘመረ ድውይን ህሙምን መፈወስና የመንፈስን ጭንቀት ማስወገድ።በዚህ በተሰጠው ሀብተ ፈውስ በገና በመምታትና መዝሙር በመዘመር ጊዜና ሰዓት እያየ በርኩስ መንፈስ ይሰቃይ የነበረ ሳኦልን ይፈውሰው እንደነበር ሁሉ ዛሬም ቢሆን በርኩስ መንፈስ ተይዘው የሚሰቃዩትን ሲፈውሳቸው ይታያል። (መዝሙረ ዳዊት አንድምታ መቅድም )
👉ቅዱስ ዳዊት…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
……ምስጋና ǁ በመምህር ዲ/ን ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ ዶ/ር
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
አዲስ ዝማሬ ዲ/ን ናትናኤል አለሙ “ሥሉስ” የበገና ዝማሬ
https://youtu.be/PeIEHl-28pU
https://youtu.be/PeIEHl-28pU
YouTube
አዲስ ዝማሬ ዲ/ን ናትናኤል አለሙ “ሥሉስ” የበገና ዝማሬ
አዲስ የበገና ዝማሬ
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
የከተራ በዓል መቼ መከበር ጀመረ? በዶ/ር ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገብረኢየሱስ @ArtsTvWorld
#ethiopia #orthodox #መዝሙር #ethiopia #orthodox #rama #ተአምኖ_ሚዲያ #bole #medhaniealem
Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1
Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld
Website : http://artstv.tv
Instagram…
Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1
Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld
Website : http://artstv.tv
Instagram…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || በሃይማኖተ አበው አንድምታ መጽሐፍ ላይ የተደረገ ዳሳሳ - ክፍል 1
Subscribe and share https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
https://www.facebook.com/eotcmkidusan/
https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
https://www.facebook.com/eotcmkidusan/
«ተዋሕድዋ» - ኦርቶዶክስ እና አድዋ
+++++++++++++++++++++++++++++++
ይኽ ጥናት ቀመስ አድዋዊ ጽሑፍ ከሦስት ዓመት በፊት የዳረጎት ዲጂታል መጽሔት ላይ የወጣና ዛሬ ለ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በጸሐፊው ተተርኮ የቀረበ ነው።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/7_6A_kMAvSs
https://youtu.be/7_6A_kMAvSs
+++++++++++++++++++++++++++++++
ይኽ ጥናት ቀመስ አድዋዊ ጽሑፍ ከሦስት ዓመት በፊት የዳረጎት ዲጂታል መጽሔት ላይ የወጣና ዛሬ ለ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በጸሐፊው ተተርኮ የቀረበ ነው።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/7_6A_kMAvSs
https://youtu.be/7_6A_kMAvSs
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
🔴 "የአርምሞ እናት" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Ye armemo Enat l D Zelalem Takele
#like #share #subscribe
የአርምሞ እናት
የአንደበት ፣ የብዕሯን ኃይል በጸጋዋ ብንመዝነው፥
የእሷን ስብከት ፣ የእሷን ጦማር የሚችል ስፍራ የቱ ነው?፥
የአምላክ እናት ፣ የአርምሞ እናት ዝምታዋ ግን ድንቅ ነው።
ከ22ቱ ፍጥረት 7ቱን በአርምሞ፥
የፈጠረ ልጇ በቀራንዮ ደግሞ፥
በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት፥
በአርምሞ አዳነን በሞቱ ገድሎ ሞት።
ግብሯም እንደ ልጇ ፣ መልኳም እንደ…
የአርምሞ እናት
የአንደበት ፣ የብዕሯን ኃይል በጸጋዋ ብንመዝነው፥
የእሷን ስብከት ፣ የእሷን ጦማር የሚችል ስፍራ የቱ ነው?፥
የአምላክ እናት ፣ የአርምሞ እናት ዝምታዋ ግን ድንቅ ነው።
ከ22ቱ ፍጥረት 7ቱን በአርምሞ፥
የፈጠረ ልጇ በቀራንዮ ደግሞ፥
በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል ጠቦት፥
በአርምሞ አዳነን በሞቱ ገድሎ ሞት።
ግብሯም እንደ ልጇ ፣ መልኳም እንደ…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
🔴 "እዩት" ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) || New EP Yiheg Fetsame | Eyut l D Zelalem Takele
#like #share #subscribe
እዩት
ቀና በሉ ቀራንዮ፥
እዩት ዓይንን የፈጠረን፥
መራራ ጠጣ ሊምረን።
ሁሉን ቻዩ ሲንገላታ፥
ሞቱን ፥ የማይሞተው ጌታ፥
ተመልከቱ ጎልጎታ።
ማየ ሕይወት ሲጠማ ፥ ሲገረፍ መሐሪ፥
ደሙ እንደ ጎርፍ ሲወርድ ውኆችን ሰፋሪ፥
በሚፈርደው ሲፈርድ መስፍን ፍርደ ገምድል፥
ነፍሱን ሲሰጥ እዩት ሕይወትን የሚያድል።
"ልብስህ ለምን ቀላ" ብለህ የጠየቅህ ነቢይ፥
አሻግረህ…
እዩት
ቀና በሉ ቀራንዮ፥
እዩት ዓይንን የፈጠረን፥
መራራ ጠጣ ሊምረን።
ሁሉን ቻዩ ሲንገላታ፥
ሞቱን ፥ የማይሞተው ጌታ፥
ተመልከቱ ጎልጎታ።
ማየ ሕይወት ሲጠማ ፥ ሲገረፍ መሐሪ፥
ደሙ እንደ ጎርፍ ሲወርድ ውኆችን ሰፋሪ፥
በሚፈርደው ሲፈርድ መስፍን ፍርደ ገምድል፥
ነፍሱን ሲሰጥ እዩት ሕይወትን የሚያድል።
"ልብስህ ለምን ቀላ" ብለህ የጠየቅህ ነቢይ፥
አሻግረህ…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
ዕርቅን ገድለን - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ - የንስሐ ዝማሬ | Track 7 | Zemari Daniel Tibebesilassie | Orthodox mezmur
ይኼ ዝማሬ በመዝሙሩ ባለቤት መሪጌታ ፀሐይ ብርሃኑ ቤተሰቦች ፈቃድ የተዘጋጀ ነው።
"ዕርቅን ገድለን"
ግጥም፡ ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
ዜማ፡ የቤተክርስቲያን
ድምጽ ቅንብር፡ ዲ/ን ዘላለም ታከለ (ዘጎላ ሬከርድስ)
#orthodoxmezmur #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #mahtot_tube #ኢትዮጵያ #mezmur #eotc
Unauthorized use, distribution and re…
"ዕርቅን ገድለን"
ግጥም፡ ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
ዜማ፡ የቤተክርስቲያን
ድምጽ ቅንብር፡ ዲ/ን ዘላለም ታከለ (ዘጎላ ሬከርድስ)
#orthodoxmezmur #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #mahtot_tube #ኢትዮጵያ #mezmur #eotc
Unauthorized use, distribution and re…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
❤️ አዲስ ዝማሬ “ አቡነ ንብሎ “ ዘማሪት ሕይወት ወልዴ @-mahtot
❤️ አዲስ ዝማሬ “ አቡነ ንብሎ “ ዘማሪት ሕይወት ወልዴ @-mahtot
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
"መጻጒዕ" በኤርምያስ በገና | "Metsagu" by Ermias Begena #sewasewmultimedia
ለዓብይ ጾም የአራተኛው ሳምንት "መጻጒዕ" በማለት ከኤርምያስ በገና (@ermiasbegena)
መጻጒዕ
አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‘መጻጒዕ’ ነው። ስያሜው በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩ ላይ ከሚገኘው ኃይለ ቃል የተወሰደ ነው። ትርጓሜውም ደዌው የጸናበት በሽተኛ ማለት ነው። በዚህ የወንጌል ክፍል ጌታችን በቤተ-ሳይዳ ሕሙማንን እንደ ፈወሰ ተነግሮአል።
በስፍራው ከነበሩ ፈውስ ፈላጊዎች መካከል ደዌው የጸናበት፣…
መጻጒዕ
አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‘መጻጒዕ’ ነው። ስያሜው በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩ ላይ ከሚገኘው ኃይለ ቃል የተወሰደ ነው። ትርጓሜውም ደዌው የጸናበት በሽተኛ ማለት ነው። በዚህ የወንጌል ክፍል ጌታችን በቤተ-ሳይዳ ሕሙማንን እንደ ፈወሰ ተነግሮአል።
በስፍራው ከነበሩ ፈውስ ፈላጊዎች መካከል ደዌው የጸናበት፣…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
🔴አዲስ ዘለሰኛ ዝማሬ " ሞትህ ጌታዬ ነው ሕይወት " ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ @-mahtot
🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
https://www.youtube.com/watch?v=H0jd74NmdwY
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https…
👇 👇 👇
https://www.youtube.com/watch?v=H0jd74NmdwY
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
YouTube
አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma @ZegolaRecords
#like #subscribe #share
#mezmur #ortodox
ታድነኝ ዘንድ
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።
ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ ተፈጠሩ፥
በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።
ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
በቃለ ተግሣፅህ…
#mezmur #ortodox
ታድነኝ ዘንድ
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።
ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ ተፈጠሩ፥
በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።
ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
በቃለ ተግሣፅህ…
ማን ይመራመር? ድንቅ የበገና መዝሙር
ዘሰሙነ ሕማማት - መምህር ኤርምያስ ኃይላይ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
ዘሰሙነ ሕማማት - መምህር ኤርምያስ ኃይላይ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
https://youtu.be/dLcgblYBiDY
YouTube
ማን ይመራመር? |መዝሙር ዘሰሙነ ሕማማት | መምህር ኤርምያስ ኃይላይ |መጽሐፈ መሠረት | begena mezmur
በሰሙነ ሕማማት የሚዘመረው ይህ የበገና ዝማሬ "መጽሐፈ መሠረት" የተሰኘው መጽሐፍ ሰኔ 4 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም በተመረቀ ጊዜ በመምህር ኤርምያስ ኃይላይ የቀረበ ነው።
#OrthdoxMezmur #EOTC #Himamat
#OrthdoxMezmur #EOTC #Himamat